One month remembrance day for road accident events, Ethiopia
Aabet Hospital dej zewdu aba koran street no Ethiopia
we have planned to remember, support and act the road safety plan all the month by different events which were already started by donating blood for the victims.
ዓለም አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ማስታወሻ ቀን
የህዳር ወር የንቅናቅ ስራ ዕቅዶች
ሳምንት | ዝርዝር ስራዎች | ቀን | ፈፃሚ አካል |
ሳምንት አንድ (28/02/2015- 04/03/2015) | ? የወሩን የንቅናቄ ዕቅድ ማዘጋጀት | 29/02/2015 | መ/ደ/ት/ት/አ/ግ ስራ አ. |
? የትራፊክ አደጋ ተጎጅዎችን በተመለከተ ለወጣቶች ስልጠና መስጠት | 02/03/2015 | ትምህርትና አቅም ግንባታ ዴስክ | |
? ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተጎጂዎች ቀንን በተመለከተ መልዕክት በSMS መልቀቅ፤ መልዕክቱም ፡- እናስታውስ ፣እንደግፍ ፣ለውጥ እናምጣ አለም አቀፍ የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ማስታወሻ ቀን የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት | 01/03/2015 | መ/ደ/ት/ት/አ/ግ ስራ አስፈፃሚና የበላይ ስራ አመራር | |
? በአቤት ሆስፒታል የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀንን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ትራፊክ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የደም ልገሳ መረሃ ግብር ማካሄድ ( ባነር ማዘጋጀት፣ ሚዲያዎን መጋበዝ) | 02/03/2015 | መ/ደ/ት/ት/አ/ግና የወጣቶች ማህበሩ | |
? ንቅናቄዉን አስመልክቶ አቤት ሆስፒታል ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት | 02/03/2015 | የበላይ አመራርና ኮሚኬሽን | |
? የማስታወቂያና የስፖት ቀረፃ ማከናወን፣ ፕሮዳክሽኑን መጨረስ፣ ለስርጭት ዝግጁ ማድረግ | 3-4/03/2015 | ግንዛቤና ስርፀት ዴስክ | |
ሳምንት ሁለት (5/02/2015-11/03/2015) | ? አንድ አጠቃላይ የህዳር ወር ሁነትን የተመለከተ ማስታወቂያና አንድ የትራፊክ አደጋ ተጎጂች ቀንን የተመለከተ መልዕክት በስፖት መልክ የተዘጋጀዉ አየር ላይ እንዲዉል ማድረግ ( የሁለት ቴሌቪዥንና ሁለት የሬዲዮ ፕራይም ታይም 2 ደቂቃ አየር ሰዓት ግዢ መፈፀም) | 06/03/2015 | ፋይናንስና መ/ደ/ት/ት/አ/ግ |
? ከአቤት ሆስፒታል ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎችን ቀን በእግር ጉዞ፣ በሆስፒታል ጉብኚት፣ በምሳ ግብዣ፣ በመድረክ ዉይይት እንዲሁም ሻማ የማብራት ስነ ስረዓት በማድረግ ማክበር | 09/03/2015 | አመራር፣ አቤት ሆስፒታል፣ መ/ደ/ት/ት/አ/ግ | |
ሳምንት ሶስት (12/03/2015- 18/03/2015) | ? የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎን በተመለከተ በሚዲያ ስቱዲዮ የፓናል ዉይይት ማድረግ | 15/03/2015 | የበላይ አመራር፣ ኮሚኒኬሽንና መ/ደ/ት/ት/አ/ግ |
? ፍጥነትን በተመለከተ በተዘጋጀዉ ደንብና አዋጅን ለክልሎችና ለሚመለከተዉ አካል ማስተዋወቅ | ህግ ትግበራ ስራ አስፈፃሚና | ||
? ደንብ ቁጥር 395 በተመለከተ በመድረክ ዉይይት ግበዓትን ማሰባሰብ | ህግ ትግበራ ስራ አስፈፃሚና መ/ደ/ት/ት/አ/ግ | ||
? ከቫይታል ስትራቴጂ ጋር በመተባበር ፍጥነትን በተመለከተ የተሰራዉን ማስታወቂያ የማብሰርያ ፕሮግራም ማካሄድ | 18/03/2015 | ህግ ትግበራ ስራ አስፈፃሚና መ/ደ/ት/ት/አ/ግ | |
ሳምንት አራት (19/03/2015- 29/03/2015) | ? በአዲስ አበባ 40 ለሚሆኑ ጋዜጠኞች ስልጠና መስጠትና የመንገድ ደህንነት ሚዲያ ፎረም ማቋቋም | 27/03/2015 | መ/ደ/ት/ት/አ/ግ |
? ደንብና አዋጆችን በተመለከተ የቴሌቪዥን ፕሮዳክሽን መስራት | ከ12/03/2015 ጀምሮ | ግንዛቤና ስርፀት ዴስክ | |
? ካሊዲ ፋዉንዴሽን ከተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ማህበር/ ፋዉንዴሽን እንዲያቋቁሙ ሁኔታዎን ማመቻቸትና ማህበሩ በይፋ መመስረቱን ማብሰር | ትምህርትና አቅም ግንበታ ስራ አስፈፃሚና የበላይ አመራሩ ከግለሰቦች ጋር በመተባበር | ||
? የእራት ግብዣና ለጠንቃቃ የህዝብ ትራንስፖርት አሽከርካሪዎች ዕዉቅና መስጠት | 29/03/2015 | ፋይናንስ፣ ትምህርትና አቅም ግንበታ ስራ አስፈፃሚና፣ አመራር |